Evangelical Churches Fellowship of Bishoftu: post #681 — TG.ME

የቢሾፍቱ ወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት ህብረት በህብረቱ ተባባሪ አባል በነበረችው የማስያስ ቤተክርስቲያን አገልጋይ ነብይ ስንቅነሽ ማርዬ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ኃዘን እየገለጽን ለቤተክርስቲያን እና ለ መላው ቤተሰብ በእግዚአብሔር መንፈስ መጽናናት እንዲሆን እንመኛለን። መጋቢ ብሩክ ከበደ የህብረቱ ዋና ሰብሳቢ

August 22, 2026 113 1