ፈለገ ጥበብ ሚዲያ felegetbeb media: post #16163 — TG.ME

በቢሾፍቱ ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አብያተክርስቲያናት የደብረታቦር (ቡሄ) ክብረበዓል የችቦ የማብራት መርሀግብር በታላቅ ድምቀት ተከናወነ። ነሀሴ 12/2018 ዓ.ም ቢሾፍቱ/ኢትዮጵያ #ፈለገ_ጥበብ_ሚዲያ #FTM

❤2
August 18, 2026 302