@gbigubae2ndyear5kilo · 504 subscribers
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሰንበት ት/ቤት ማደራጃ እና መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን አ.አ ማዕከል አምስት ኪሎ ግቢ ጉባኤ።
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/gbigubae2ndyear5kiloIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 27, 2024per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
የነሐሴ ፲፫ - በዓለ ደብረታቦር ምስባክ “ታቦር ወአርሞንኤም በስመ ዚአከ ይትፌሥሁ። ወይሴብሑ ለስምከ። በመዝራዕትከ ምስለ ኃይል።” መዝ ፹፰ ፥ ፲፪ - ፲፫ "ታቦርና አርሞንኤም በስምህ ደስ ይላቸዋል። ክንድህ ከኃይልህ ጋር ነው፤ እጅህ በረታች ቀኝህም ከፍ ከፍ አለች።" መዝ 88 ÷12-13 ምንባባት ዕብ ፥ ፲፩ ÷፳፫- ፴ ፪ ጴጥ ፩ ፥ ፲፭ - ፍ፡ም ግብ.ሐዋ ፯ ፥ ፵፬ - ፶፩ ወንጌል ሉቃስ ፱…
"የምሥጢር ቀን" — 1 ቀን ብቻ ቀረው! ⏳✨ "ሲበሉም ኢየሱስ እንጀራን አንሥቶ ባረከ ቆርሶም ለደቀ መዛሙርቱ ሰጠና እንካችሁ፥ ብሉ ይህ ሥጋዬ ነው አለ። ጽዋንም አንሥቶ አመስግኖም ሰጣቸው እንዲህም አለ ሁላችሁ ከእርሱ ጠጡ፤ ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው።" ማቴ 26፤26 የሁለተኛው ዙር የምሥጢር ቀን 1 ቀን ብቻ ቀርቶታል! 📅 ማክሰኞ ነሐሴ 12 #የምሥጢር_ቀን #5_ኪሎ_ግቢ_ጉባኤ
"ጌታችን በሥጋውና በደሙ በውስጣችን ሕያው ሆኖ እንዲኖር፣ እኛም በእርሱ ጸንተን እንድንኖር ሁልጊዜ ወደዚህ ቅዱስ ማዕድ እንቀርባለን።" ቅዱስ ቄርሎስ ዘእስክንድርያ 📍2ተኛ ዙር የምሥጢር ቀን 📅 ማክሰኞ ነሐሴ 12 #የምሥጢር_ቀን #5_ኪሎ_ግቢ_ጉባኤ
አሜን እግዚአብሔር ይባርከነ ለአግብርቲሁ በሰላም፤ ሥርየተ ይኩነነ ዘተመጦነ ሥጋከ ወደመከ፤ አብሐነ በመንፈስ ንኪድ ኵሎ ኃይሎ ለጸላዒ፤ በረከተ እዴከ ቅድስት እንተ ምልእተ ምሕረት ኪያሃ ንሴፎ ኲልነ፤ እምኵሉ ምግባረ እኩይ አግኅሠነ ወውስተ ኵሉ ምግባረ ሠናይ ደምረነ፤ ቡሩክ ዘወሀበነ ሥጋሁ ቅዱሰ ወደሞ ክቡረ። አሜን እግዚአብሔር እኛን ባሮቹን በሰላም ይባርከን:: የተቀበልነው ሥጋህና ደምህ ለሥርየት ይሁነን:: የጠላትን ኀይል ሁሉ በመንፈስ እንረግጥ ዘንድ አሠልጥነን∶: …