@fechemaryam · 489 subscribers
ይህ በፈጬ ደብረገነት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤ/ክ ጽርሃ ጽዮን ሰንበት ት/ቤት መዝሙር ክፍል የተከፈተ ማህበራዊ መገናኛ ነው።።።
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/fechemaryamIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created September 12, 2023per Telegram
We have been tracking it since August 22, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
እንደምን አመሻችሁ ነገ ምንም አይነት የመዝሙር መርሐ ግብር አይኖረንም ። ትምህርት /ኮርስ/ ግን በተለመደ ሰዓታችን የሚኖር ይሆናል
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች፣ ነገ በሚኖረው አገልግሎት ላይ ማገልገል የምትፈልጉ አባላት ዛሬ 11:00 ላይ ልብሰ ስብሐት ውሰዱ
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች፣ ከ5ኛ ክፍል ጀምሮ ያላችሁ ተማሪዎች አርብ 10:30 ላይ ጥናት ስለሚኖር በሰዓታችሁ እንድትገኙ። ለቡሄ አገልግሎት የሚሆናችሁን ልብስ ከወዲሁ እንድታዘጋጁ።
ትናንት ፈተናውን ወስዳችሁ ያለፋችሁ ልጆች ነገ ማታ 11:00 የምንገናኝ ይሆናል።
ሰላም እንደምን አላችሁ። ዛሬ ፈተናውን ያልተፈተናችሁ 7ኛ ክፍል ተማሪዎች ነገ 11:00 ላይ አዳራሽ እንድትገኙ።
ውድ አባላት፣ በቱሉ አቦ በነበረው የቅዱስ ዑራኤል የንግስ አገልግሎት ልብሰስብሀት የወሰዳችሁ ዛሬ ፣ ከአገልግሎቱ በፊት ሰዓት 10:30 ላይ በመገኘት እንድትመልሱ በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባለን 🙏📅⏰