እልፍነሽ ቀኖ!!💔 በህይውት እያለች ፣ በግጥም፣ በዜማ፣ በጥዑምና ኪሎሌ ድምጽዋ ኦሮሞን በአራቱም አቅጣጫ… — 𝐅𝐢𝐧𝐟𝐢𝐧𝐧𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐞𝐬𝐬 — TG.ME

𝐅𝐢𝐧𝐟𝐢𝐧𝐧𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐞𝐬𝐬ILFINASH QANNOO akkuma dhaammatte AMBOTTI awwaalamuun taateewwan Tokkummaa Qabsoo Oromoof raawwataman gurguddoo sadan keessaa tokko ta’eera. 1) DHEERAA: Jeneraal Taaddasaa Birruu fa'aan Islaamaa - Kiristaana foon koma tokkoo nyaachisuu 2) SHINNIGGA: Magarsaa…
🚨 እልፍነሽ ቀኖ!!💔

በህይውት እያለች ፣ በግጥም፣ በዜማ፣ በጥዑምና ኪሎሌ ድምጽዋ ኦሮሞን በአራቱም አቅጣጫ እኩል ስብስባ አስጨፈረች፣ በደስታ አስለቀስች፣ እልህና ቁጭት ፈንቅሎ ለመብትና ለነጻነት እንዲፋለም ከአንድ በላይ ትውልድ አስከበረች።

እነሆ ትንፋሾዋ ቆሞም ኦሮሞን በሽኝቱዋ ሰበሰበች፣ በጀግኖች ምድር ከፊንፊኔ እስክ አምቦ ህዝቡ ግልብጥ ብሎ እየወጣ የጀግና አቀባበል አደረገላት። ዳግም ታሪክ ጻፈች!!

የኤቢሳ አዱኛን ሽኝት አስታወሰኝ😭 ያኔ ከፊንፊኔ እስክ ደንቢዶሎ በየመንገዱ እየወጣ አቀባበልና ሽኝት ያደረገው ህዝብ ብዛትና ቁጭት በታሪክ ብዙም ያልተነገረለት ነበር። እልፍዬ ክብርና ሞገስ ይገባሻል።

ኦሮሞ ጀግኖቹን ማክበር ይችልበታል። በህይወት እያሉ ቢሆን ደግሞ የበለጠ ያምርብናል።

በሰላም እረፊ ጊፍቲኮ💔🙏
❤2
September 8, 2026 253 1