የቱርክ ፕሬዚዳንት ረሰፕ ጣይይፕ ኤርዶጋን እስራኤል የመካከለኛው ምስራቅን ጦርነት በመቀስቀስ እና… — 𝐅𝐢𝐧𝐟𝐢𝐧𝐧𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐞𝐬𝐬 — TG.ME

🚨 የቱርክ ፕሬዚዳንት ረሰፕ ጣይይፕ ኤርዶጋን እስራኤል የመካከለኛው ምስራቅን ጦርነት በመቀስቀስ እና የኢራን-አሜሪካ ግጭትን ለማብቃት የተደረሰውን የኢስላማባድ ስምምነት በማኮላሸት ከሰሱ። አክራሪ አስተሳሰብ እስካለ ድረስም የክልሉ አለመረጋጋት እንደሚቀጥል አስጠንቅቀዋል" ስል ሮይተርስ ዘግቧል
.
.

ቴሌግራም፦
            📌t.me/Brics4ethiopia
❤1
September 7, 2026 318