የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ናታንያሁ የኢራን አገዛዝ ማብቂያው መቃረቡን ገልጸው፣ ውድቀቱ… — 𝐅𝐢𝐧𝐟𝐢𝐧𝐧𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐞𝐬𝐬 — TG.ME

🚨🇮🇱 የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ናታንያሁ የኢራን አገዛዝ ማብቂያው መቃረቡን ገልጸው፣ ውድቀቱ የመካከለኛው ምስራቅን እና የአይሁድን ህዝብ ዕጣ ፈንታ እንደሚለውጥ ተናግረዋል። ከአሜሪካ ጋር በመተባበር የኢራንን የኑክሌር እና የሚሳይል አደጋዎች ማስወገዳቸውን ያነሱት ናታንያሁ፣ እስራኤል ራሷን ለመከላከል እና ጠላቶቿን ለመመከት ሙሉ በሙሉ ቁርጠኛ መሆኗን አስጠንቅቀዋል።🙄😫


ቴሌግራም፦
            📌t.me/Brics4ethiopia
❤1
September 7, 2026 372