ታሪካዊ ምስልአቦ ኢብሳ ጉተማ በ1960 አ/ም በቀድሞው ሀይለስላሴ ዩኒቨርስቲ ዛሬም ድረስ መልሱ ያልተገኘለትን "ኢትዮጵያዊው ማነው?" የሚለው ግጥሙን ባሰማባት አለት።(በሽግግሩ ዘመን ኦነግን በመወከል የትምህርት ሚንስትር ነበሩ)ዛሬም እኛም እንጠይቃለን "ኢትዮጵያዊው ማነው?"~ ©Gumaa Saqqataa✍t.me/Fastsinfo99/65058Translate2September 4, 2026 542 1 1