ሰበር አሜሪካ ላራክ የተባለችው የኢራን ደሴት ላይ የአየር ጥቃት ፈፅማለች። በጥቃቱም ሁለት የባህር ፈንጂ… — 𝐅𝐢𝐧𝐟𝐢𝐧𝐧𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐞𝐬𝐬 — TG.ME

#ሰበር

አሜሪካ ላራክ የተባለችው የኢራን ደሴት ላይ የአየር ጥቃት ፈፅማለች። በጥቃቱም ሁለት የባህር ፈንጂ የሚቀብሩ ጀልባዎች ተመተው መውደማቸው እየተነገረ ነው። ጥቃቱን ተከትሎ ኢራን የአፀፋ ምት አሰንደሚኖራት እየተጠበቀ ሲሆን በአሁኑ ሰአት ኢላማዋ ይሆናሉ ተብለው የሚታሰቡት ወደቦቿን የዘጉባት የአሜሪካ የጦር መርከቦች ናቸው።

update...

ለተፈፀመባት ጥቃት ምላሽ ለመስጠት ሚሳኤሎቿን ማንቀሳቀስ ጀምራለች። አሜሪካ በበኩሏ ለሚሰነዘርባትን ጥቃት ለመመከት በከፍተኛ ተጠንቀቅ እየተጠባበቀች ነው ተብሏል።

ዘገበው አልጀዚራ ነው


ቴሌግራም፦
            📌t.me/Brics4ethiopia
👍2❤1
August 30, 2026 545