👔 የኢራኑ የበላይ መሪ አያቶላ ሞጂታባ ኻመነኢ ለፋርስ ባህረ ሰላጤ ሀገራት መሪዎች ባስተላለፉት የጽሑፍ መልእክት፣ ቀጠናዊ ልዩነቶችን በማስወገድ በእስራኤል እና በአሜሪካ የሚመራውን "እውነተኛ ጠላት" በጋራ እንዲጋፈጡ ጥሪ አቀረቡ። የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት አንድነት ማጣት ለፍልስጤም ህዝብ እንግልት እና ለምዕራባውያን ጣልቃ ገብነት መንገድ ከፍቷል ሲሉ ተችተዋል።
ምንጭ፡ ሮይተርስ ነው
https://t.me/Brics4ethiopia/5993

Telegram
BRICS 𝐏𝐫𝐞𝐬𝐬
👔 የኢራኑ የበላይ መሪ አያቶላ ሞጂታባ ኻመነኢ ለፋርስ ባህረ ሰላጤ ሀገራት መሪዎች ባስተላለፉት የጽሑፍ መልእክት፣ ቀጠናዊ ልዩነቶችን በማስወገድ በእስራኤል እና በአሜሪካ የሚመራውን "እውነተኛ ጠላት" በጋራ እንዲጋፈጡ ጥሪ አቀረቡ። የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት አንድነት ማጣት ለፍልስጤም ህዝብ እንግልት እና ለምዕራባውያን ጣልቃ ገብነት መንገድ ከፍቷል ሲሉ ተችተዋል።
ምንጭ፡ ሮይተርስ ነው
ቴሌግራም፦…
1August 30, 2026 507