📈 News_Jobs/$$FX: post #2013 — TG.ME

ማስጠንቀቂያ ❗️
የሰውን Whats App አካውንት በመጠቀም በ CBE ወይም በሌላ አካውንት ብር ሚጠይቁ አጭበርባሪዎች ደግሞ ሞልተዋል ።
እንዴት አድርገው የሰውን አካውንት በእጃቸው እንደሚያስገቡት ነው ማይገባኝ ! ሰው ለካ በቀላሉ ሚስጥሩን ሚዘረፍ ሁኗል ...!🙄

📌 በSocial media ከምታውቁት ሰው ብር ላክልኝ ስትባሉ አረጋግጣችሁ መሆን አለበት !

Join us. 
Join ➣ https://t.me/exitfx
Join ➣ https://t.me/exitfx


https://t.me/exitfx
August 9, 2026 262