@Exit_Exams · 24.8K subscribers
For all department GC Exit Exam batch For info and promo @akismart_One
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Exit_ExamsIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created December 16, 2022per Telegram
We have been tracking it since July 20, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
10 advertisers placed 13 creatives in this channel · est. CPM $3–10.
#Update‼ #NGAT ማሳሰቢያ NGAT ተመዝጋቢዎች በሙሉ 👉 አገር አቀፍ የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ተመዝግባችሁ የፈተና ጣቢያ ምርጫችሁን Update እያደረጋችሁ ያላችሁ ተፈታኞች፣ በፈተና ሲስተሙ ላይ የሚገኝ የትኛውንም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ በፈተና ማዕከልነት መምረጥ ትችላላችሁ። 👉 የተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket የ NGAT ፈተና ከሚሰጥበት ሁለት ወይም ሦስት ቀናት ቀደም ብሎ በእያንዳንዳችሁ …
በወሎ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የተዘጋጀ NGAT / GAT ሞዴል ፈተና -1 ነው፡፡ አንብቡት ትጠቀሙበታላቸሁ፡፡
በወሎ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የተዘጋጀ NGAT / GAT ሞዴል ፈተና -2 ነው፡፡ አንብቡት ትጠቀሙበታላቸሁ፡፡
Exit Exams For all department!! በዚህ Channel ብዙ የ Exit Exam ፈተናዎችን ለቀናል 👏👏 የ ሁሉም ደፓርትመንት ፈተናዎች አሉ ቀጣይ ብዙ ፈተናዎችን ለቀጣይ ተፈታኞች እንለቃለን : ለ ሁሉም ይሄን መልክት አድርሱ https://t.me/Exit_Exams https://t.me/Exit_Exams
የNGAT ምዝገባ ለማድረግ በቴሌብር ክፍያ ከመፈፀም ጋር አጋጥሞ የነበረው ችግር ከትናንት ምሽት ጀምሮ መፈታቱ ተገልጿል፡፡ አሁን ላይ አገልግሎቱ በደንብ እየሠራ በመሆኑ ክፍያዎን በመፈፀም ምዝገባዎን ማድረግ ይችላሉ፡፡ ለድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ቅዳሜ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ የሚከናወን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል፡፡ ምዝገባዎን ያድርጉ 👇 https://ngat.ethernet.edu.et …