አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ የዓለም የግማሽ ማራቶን ሪከርድን ሰበረ +++++++++++++ #ጋዜጣ_ፕላስ… — Gazette Plus / ጋዜጣ ፕላስ/ — TG.ME

አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ የዓለም የግማሽ ማራቶን ሪከርድን ሰበረ
+++++++++++++

#ጋዜጣ_ፕላስ- ኢትዮጵያዊው አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ በቦነስ አይረስ በተካሄደው ውድድር የግማሽ ማራቶን ሪከርድ ሰብሯል። አትሌቱ ርቀቱን በ56 ደቂቃ ከ51 ሰከንድ በማጠናቀቅ አዲስ የዓለም ሪከርድ አስመዝግቧል።

በዚህም አትሌት ዮሚፍ ዩጋንዳዊው ጃኮብ ኪፕሊሞ ከዚህ በፊት አስመዝግቦት የነበረውን 57 ደቂቃ ከ20 ሴኮንድ የዓለም ሪከርድ በ29 ሴከንዶች በማሻሻል የርቀቱ የዓለም ፈጣን አትሌት መሆኑን አረጋግጧል።

#WorldAthletics #TrackAndField #Athletics #TrackNation #DiamondLeague #World #Championships #DistanceRunning #TrackField #RoadToVictory
❤14👍3🔥1
August 23, 2026 2.9K 2