💎 የBLUM CEO & Cofounder የሆነው Gleb የተናገረውን በጥቂቱ ;-
✅ እስከ አሁን በBlum ላይ 3 ጊዜ ትላልቅ የሚባሉ Airdrops ሰተናል :-
1: Quest በማጠናቀቅ ለ500,000 ሰዎች
2: First Drop Game ለ100,000 ሰዎች
3: 2nd Drop Game ለ7.6Million ሰዎች
✅በእነዚህ ጊዜያት የተለያዩ ትምህርቶችን እንደወሰዱ በዚህም ( ለትንሽ ሰው ትልቅ ሽልማት መስጠት እና ለብዙ ሰው ትንሽ ሽልማት መስጠት ) የተለያየ Community Reaction እንዳስገኘ ገልፀዋል
✅ ስለዚህም እንደተረዳነው ተጠቃሚዎች እስከ አሁን Blum ላይ ምን ምን ዋና አስፈላጊ ነገር እንደሆነ መለየት አቅቶአቸዋል ብለዋል
✅ ለዚህም እንደመፍትሄ ምን አልባት ሁሉም ሰው ለBlum ምን አይነት አስተዋፅኦ እንዳበረከተ የሚያሳይ Scoring Mechanism ሊከተሉ እና ሁሉም Users በቀላሉ ማየት እንዲችሉ ለማድረግ እየሰሩ እንደሆነ ፍንጭ ሰተዋል
✅ ነገር ግን ዋናው ነገር እኛ ምንፈልገው ከAirdrop በኋላ ከእኛ ጋር ሊቆዩ የሚችሉ ተጠቃሚዎችን ነው ለዚህ ደግሞ አካውንቱን በደምብ የሚጠቀም ሰው ተመራጭ ይሆንልናል ነው ያሉት ( ያው Onchain Transaction በደምብ Matter እንደሚያደርግ ለመግለጽ እየፈለገ ነው )
1October 25, 2024 404