☝️የቀጠለ
የተለያዩ የ2 step verification አይነቶች አሉ።
Biometrics (ልዩ የሰውነት ክፍል የሚጠይቁ): ለምሳሌ እንደ ጣት አሻራና የፊት ገፅታ፤ እነዚህ የverification አይነቶች አብዛኛውን ጊዜ የምንጠቀማቸው ስልክ ላይ ሲሆን የተሻለ የsecurity ደረጃ አላቸው።
የስልክ ቁጥርና ሲም ካርድ የሚጠይቁ: እነዚህ የverification አይነቶች ደግሞ usernameና password ከሞላን በኋላ በተጨማሪ ኮድ በስልክ ቁጥራችን ይላክልናል። እንደ ቴሌብር አይነቶች ደግሞ አካውንት የከፈትንበትን ሲም ካርድ ስልካችን ውስጥ ካላስገባን የማይሰሩም አካውንቶችም አሉ።
Email
physical card
የተወሰኑ social media ፕላትፎርሞችን በሚከተለው መንገድ two step verification on ማድረግ ትችላላችሁ።
Telegram
Setting - privacy and security - Two step verification
Instagram
setting - security - two factor authentication
Facebook
Setting - security and login - use 2 factor authentication
TikTok
Setting and privacy - security - 2 step verification
እዚጋ መታወቅ ያለበት ነገር 2 step verification ስላለው ብቻ 100% secure ነው ማለት አይደለም። "አለም ላይ 100% secure የሆነ ነገር የለም!!" ስለዚህ ሌሎች ተጨማሪ የsecurity መንገዶችን መጠቀም ይገባል።
1
1November 20, 2024 593 1