@ethioabushaher · 1K subscribers
" ጥበብና ኃይል ለእርሱ ነውና የእግዚአብሔር ስም ከዘላለም እስከ ዘላለም ይባረክ። " ዳን. 2፥20 " በረጋ መንፈስ የሚያነብ የባሕረ ሐሳብ ምስጢርን ይቀስማል፤ ደጋግሞ የሚያነብ ባሕረ ሐሳብ ውስጥ ይዋኛል። " አለቃ ያሬድ ፈንታ ወ/ዮሐንስ ሐሳብና አስተያየት 👉 @kerkebedel21
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/ethioabushaherIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created June 11, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 18, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
1 advertiser placed 1 creative in this channel · est. CPM $1–5.
[media, no text]
[media, no text]
" እነሆ፥ ድንጋዮችሽን ሸላልሜ እገነባለሁ፥ በሰንፔርም እመሠርትሻለሁ። " ኢሳ. 54÷11
✏️ ሌሊት ፡- በባህረ ሐሳብ አቆጣጠር ሌሊቱና ቀኑ የተለያየ አቆጣጠር አላቸው፤ ሌሊትን ለማግኘት 3 ነገሮችን እንደምራለን ፤ ሌሊት = አበቅቴ + ሠርቀ መዐልት + ሕጸጽ / 30 ♠ ምሳሌ 1፡- የ2018 ዓ.ም ሐምሌ 5 ሌሊቱን ለማወቅ ፥- ✏️ ሌሊት = 12 + 5 + 6 = 23 ስለዚህ የ2018 ዓ.ም ሐምሌ 5 ሌሊቱ 23 ነው የሚያድረው ማለት ነው፡፡ ይህም የ2019 ዓ.ም አበቅቴ ነው። ✏️ ጨረቃ (ሠርቀ ወርኅ) ደግሞ 27 ነው ማለት ነው፡፡ ሌሊቱ የሚያገለ…
[media, no text]
[media, no text]