Ethio ቴክ'ˢ: post #91633 — TG.ME

ለChatGPT ወይም Claude አሁንም ከፍተኛ ክፍያ እየከፈላችሁ ከሆነ፣ እየከፈላችሁ ያላችሁት ለአልጎሪዝሙ ሳይሆን ለሎጎውና ለብራንዱ ብቻ ነው! እውነቱ ግን ሌላ ነው👇

🧨 አዲሱ የቻይና Model (Kimi K3)፦
Moonshot የተባለው የቻይና ስታርትአፕ Kimi K3 የተሰኘ 2.8 ትሪሊዮን ፓራሜትር ያለው ግዙፍ AI ይፋ አድርጓል። በኮዲንግ እና Reasoning ከምርጥ የአሜሪካ AIዎች ጋር እኩል የሚወዳደር ሲሆን ዋጋው ግን እጅግ በጣም ያነሰ ነው።

🧨 በነፃ በራሳችሁ ኮምፒውተር ላይ ማሰራት ይቻላል፦
ሞዴሉ Open-weight በመሆኑ ዴቨሎፐሮች ዳውንሎድ አድርገው በራሳቸው ኮምፒውተር (Locally) ማሰራት ይችላሉ።

🧨 Watch Full Video
https://vt.tiktok.com/ZS4JeWUhm/
https://vt.tiktok.com/ZS4JeWUhm/

🤖 @Ethio_Techs 🤖
❤24😁5🔥1
July 27, 2026 10.4K 2 31