📌 በመጀመርያ ይሄንን ቦት ላይ ግቡ @EAESbot በመቀጠል Menu ከዛ Start የሚለውን ተጫኑ በመቀጠል ወደላይ የ ቦቱን ስም ነክታቹ አዲስ ዊንዶው ሲከፍት Open App የሚለውን ተጫኑ እና Mini app ነገር ይከፍታል ID Number እና First Name አስገብታቹ Check result የሚለውን መጫን ነው።
📌Network ያስቸገራቹ ካላቹ የተወሰነ እናግዛቿለን ግን መጀምርያ ይሄንን ቀላል መንገድ ሞክሩት።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
4
1August 25, 2026 3.7K 1 7