ሱቅ ካላችሁ ወይም የተለያዩ እቃዎችን (ላፕቶፕ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ አልባሳት፣ መኪና ወዘተ...) መሸጥ ፈልጋችሁ… — Ethio ቴክ'ˢ — TG.ME

ሱቅ ካላችሁ ወይም የተለያዩ እቃዎችን (ላፕቶፕ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ አልባሳት፣ መኪና ወዘተ...) መሸጥ ፈልጋችሁ ገዢ ማግኘት ለከበዳችሁ...

ንግዳችሁን በአካል ለሚመጡ ደንበኞች ብቻ መወሰን አሁን ላይ በቂ አይደለም! ከቤት ሳትወጡ የትኛውንም እቃ በመላው ሀገሪቱ ላሉ ገዢዎች እንዴት መሸጥ እንደምትችሉ መፍትሄ አለ።

ይህን ዲጂታል ሱቅ እንዴት መጠቀም እንደምትችሉ እና እቃዎችን እንዴት ደረጃ በደረጃ Online ላይ ፖስት ማድረግ እንደምትችሉ በተግባር በዚህ Video ታገኛላችሁ

🧨
https://vt.tiktok.com/ZSXq5uCv2/
https://vt.tiktok.com/ZSXq5uCv2/

🤖 @Ethio_Techs 🤖
❤7🤝7👍3
July 21, 2026 9.1K 31