የ"Real Steel" ፊልም እውን ሆኗል! በቻይና በተካሄደ የሮቦቶች ፍልሚያ፣ አንድ ሮቦት ጭንቅላቱ ተቆርጦ… — Ethio ቴክ'ˢ — TG.ME

የ"Real Steel" ፊልም እውን ሆኗል!

በቻይና በተካሄደ የሮቦቶች ፍልሚያ፣ አንድ ሮቦት ጭንቅላቱ ተቆርጦ ቢወድቅም ፍልሚያውን አላቆመም። ይህ ክስተት ሮቦቶች ምን ያህል ጠንካራ እንደሆኑና ወደፊት ለኢትዮጵያ አስቸጋሪ መልክአ ምድር እና የእርሻ ዘርፍ እንዴት በከፍተኛ ሁኔታ ሊጠቅሙ እንደሚችሉ የሚያሳይ ነው።

🧨 Watch Full Video
https://vt.tiktok.com/ZSX9vnjVg/

🤖 @EthioTechs 🤖
😁28🔥23❤6👍2
July 19, 2026 9.5K 2 15