የሰውን እጅ ተፈጥሯዊ አሰራር በመኮረጅ የተሰራው NEO፣ በዓለማችን እጅግ ዘመናዊው ሮቦት ሆኗል። ሞተሮቹን… — Ethio ቴክ'ˢ — TG.ME

የሰውን እጅ ተፈጥሯዊ አሰራር በመኮረጅ የተሰራው NEO፣ በዓለማችን እጅግ ዘመናዊው ሮቦት ሆኗል።

ሞተሮቹን በክንዱ ላይ አድርጎ ኬብሎችን በመጠቀሙ ምክንያት፦
* ከ ሰው ፍጥነት በላይ መንቀሳቀስ የሚችል ሲሆን፣ ከእጁ ላይ ሊወድቅ ያለን ብርጭቆ ወዲያውኑ ማዳን የሚያስችል ከፍተኛ የዳሰሳ ስሜት አለው።

* ውሃ የማያስገባ በመሆኑ እቃ ማጠብ የሚችል ሲሆን፣ ከህፃናት ጋር ያለስጋት መሆን የሚያስችል ልስላሴ እና ጥንቃቄ አለው።

* ከቤት ውስጥ ስራዎች (እንደ ልብስ ማጠፍ) አልፎ፣ ወደፊት ለአካል ጉዳተኞች ዘመናዊ ሰው ሰራሽ አካላትን ለመስራት ትልቅ አማራጭ ነው።

🧨 Watch Full Video

https://vt.tiktok.com/ZSXSvUuXY/
https://vt.tiktok.com/ZSXSvUuXY/

🤖 @Ethio_Techs 🤖
😭11❤9🔥2💯2👌1🙈1
July 15, 2026 9.4K 1 5