የኢትዮጵያ ሴኩሪቲስ ኤክስቼንጅ (ESX) ልክ እንደ ቢትኮይን እና ወርቅ፣ አሁን የኢትዮጵያ ትልልቅ… — Ethio ቴክ'ˢ — TG.ME

የኢትዮጵያ ሴኩሪቲስ ኤክስቼንጅ (ESX)

ልክ እንደ ቢትኮይን እና ወርቅ፣ አሁን የኢትዮጵያ ትልልቅ ኩባንያዎችን አክሲዮን ዲጂታል በሆነ መንገድ Trade ማድረግ ተችሏል።

አክሲዮን ትገዛላችሁ ፤ ኩባንያው ሲያድግ የአክሲዮኑ ዋጋ ይጨምራል ፤ ከዚያም በመሸጥ ትርፍ ታገኛላችሁ።

'ንዋይ' (Neway) በተባለው አዲስ አፕሊኬሽን አማካኝነት ማንም ሰው ከቤቱ ሆኖ በስልኩ በቀላሉ መገበያየት ይችላል።

ሙሉውን እና ዝርዝር መረጃውን በዚህ Video ታገኛላችሁ

🧨
https://vt.tiktok.com/ZSXLSHKJe/
https://vt.tiktok.com/ZSXLSHKJe/

🤖 @Ethio_Techs 🤖
❤14👍11
July 11, 2026 7.5K 2 13