AIን በትሬዲንጉ ዓለም እንዴት እንጠቀመው? ሰርክ ዓርብ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርብላችሁ የሸንጎ ፕሮግራም በዛሬ ዝግጅቷ ስለAI እና ትሬዲንግ ቁርኝት በጥልቀት ትዳስሳለች። የማታስቧቸው ጉዳዮች ይነሳሉና በላይቭ ቆይታችን ተገኝታችሁ እውቀትን እንድትቋደሱ ተጋብዛቹሀል። https://vt.tiktok.com/ZS9kvWpVVFmJy-9mg3F/t.me/ET_Apps/7189Translate1August 21, 2026 1.5K 3