ለጉርድሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት የአዲስና ነባር ተማሪዎች ወላጆች በሙሉ፡፡ የ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ጭማሪ ውሳኔ የደረሰን ስለሆነ ተማሪ ልጆቻችሁን ከነገ ሀምሌ 10 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሀምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን፡፡ ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበርt.me/epsnow/2399TranslateJuly 16, 2026 21.4K 104