ለገርጂ፤ጉለሌ እና ጉርድ ሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች ተማሪዎች ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ፡፡ ለ2019 ዓ.ም… — EPS (Ethio-Parents' school) — TG.ME

ለገርጂ፤ጉለሌ እና ጉርድ ሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች ተማሪዎች ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ፡፡ ለ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ለቅድመ መደበኛ(መዋዕለ ሕፃናት) ጀማሪ ደረጃ ለማስመዝገብ እቅድ የያዛችሁ ወላጆች/አሳዳጊዎች በየት/ ቤቶቹ ባለን ቦታ ከውጭ ከመቀበላችን በፊት ለነባር ወላጆች ቅድሚያ ስለምንሰጥ ከግንቦት 27 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 05 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በየትምህርት ቤቶቹ ቅድመ መደበኛ ት/ቤቶች በመገኘት በማቆያ(Waiting list) ላይ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን፡፡ ኆኅተ ጥበብ አ/.ማ
June 3, 2026 30K 84