የ12ኛ_ክፍል_ውጤት የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ውጤት የመጣላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ።እንኳን ጌታ ረዳችሁ።… — ሐመረ ኖኅ ሚዲያ — TG.ME

#የ12ኛ_ክፍል_ውጤት
የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ውጤት የመጣላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ።እንኳን ጌታ ረዳችሁ።
ውጤት ያልመጣላችሁ ቢመጣላችሀ ኖሮ መልካም ነበር ካልሆነም ደግሞ
ሌላኛውን የህይወት መስመር ተከትሎ ስኬታማ መሆን ይቻላል ።ከጌታና ከልባችሁ ጋር አውሩበት። ያለፋችሁ ደግሞ ፈታኝ የሆነ ግን ደግሞ ደስ የሚል የዩኒቨርስቲ ህይወት ይጠብቃችኋል። በዛ ልክ መዘጋጀት ነው የሚጠብቃችሁ።በሄዳችሁበት ዩኒቨርስቲ ከመማር ባሻገር ሌሎች የonline ኮርሶችን መውሰድ ከትምህርት ጋር የማይጋጩ የሥራ ዕድሎች ውስጥ መሳተፍን አቅዱ።
በተረፈ ሰሞኑን ስለ ግቢ ህይወት
የተወሰነ እናያለን።
መልካም ቆይታ
@eotchntc
❤5
August 26, 2026 487 1