#የዩኒቨርስቲ_ህይወት
ክፍል 2
በዩኒቨርስቲ ህይወት ከመማር ማስተማር ሂደት ባሻገር ቀድመን ልናውቃቸው እና ልንጠነቀቅባቸው የሚገቡ ጉዳዮች ይኖራሉ።
የመምህራን የማስተማር ዘዴ፣የውጤት አያያዝ፣ከዚህ በፊት ከማናውቃቸው ልጆች ጋር በዶርሚተሪ 4ትም ከፍሲል 8 -12(አንዳንድ)ቦታ
አብሮ መኖር በፈለጉበት ሰአት ምግብ እንደ ልብ አለማግኘት ሰዓት ጠብቆ ብቻ መመገብ የተለያየ ሃይማኖት ቋንቋ
ራሱን ብቻ የሚወድ፣ሩህሩህ ሊያጋጥም ይችላል ።
ሌላው ደግሞ ያው ከቤተሰብ የመለየት ህይወት በመሆኑ ወደ ፎቅር ህይወት መግባትም የሚከሰት ጉዳይ ነው።
በነዚህና በሌሎች ጉዳዮች እንመለሳለን
ዲያቆን የኋላሸት ይኼነው
@eotchntc
August 28, 2026 213 1