#የዩኒቨርስቲ_ህይወት
ክፍል 1
የዩኒቨርስቲ ግቢ እስከዛሬ ከመጣንባቸው የትምህርት ቦታዎች
Primary, secondary በእጅጉ የተለየ ነው።
በተለይ ደግሞ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ያለው ህይወት የመማር ማስተማር ሂደት social life እና ሌሎችም ከባቢያዊ ሁነቶች ፣ከቤተሰብ መለየት፣ከአዳዲስ ማህበረሰብ ጋር መቀላቀል እና ሌሎችም ደስ የሚሉ ሁነቶች ያሉበት ነው።ይህ ብቻ ሳይሆን ደግሞ ለሁኔታዎች ለብቸኝነት ለመጀመሪያ ጊዜ ተጋላጭ በመሆናችን እስኪለመድ ሊቸግር ወይንም ሊፈትን የሚችሉባቸው ጉዳዮች መኖራቸው የማይካድ ሀቅ ነው።
ይቀጥላል ......
ዲያቆን የኋላሸት
@eotchntc
3August 26, 2026 247