በደቡብ ኦሞ አሪ ዞን ሀገረ ስብከት በሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ለአንድ ሳምንት ሲሰጥ የነበረው የተተኪ መምህራን ሥልጠና ተጠናቀቀ። ነሐሴ 24/ 2018 ዓ.ም የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በደቡብ ኦሞ አሪ ዞን ሀገረ ስብከት በሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በሀገረ ስብከቱ ከሚገኙ 7 ወረዳ ቤተክህነት ለተውጣጡ የሰንበት ትምህርት ቤት መምህራን ከነሐሴ 18-22 ሲሰጥ የነበረውን ሥልጠና የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ መልአከ መንክራት ቆሞስ አባ ስምረተ አ…
2
1August 30, 2026 1.7K 3




