ኢትዮጵያ በአግሪካልቸር AI ውድድር አሸናፊዎች 1.2 ሚሊዮን ብር ሸለመች በኢትዮጵያ የተካሄደው የአግሪካልቸር… — ENX (Tech) — TG.ME

ኢትዮጵያ በአግሪካልቸር AI ውድድር አሸናፊዎች 1.2 ሚሊዮን ብር ሸለመች

በኢትዮጵያ የተካሄደው የአግሪካልቸር AI ውድድር ተጠናቆ ለአሸናፊ ቡድኖች የ1.2 ሚሊዮን ብር ሽልማት ተበረከተ። ውድድሩ በዘርፉ የተሻሉ የ AI ፈጠራዎችን ላቀረቡ ከፍተኛ አሸናፊ ቡድኖች እውቅና በመስጠት ተጠናቋል።

🔗 Tech Review Africa
#AI #Ethiopia #AgriTech
October 17, 2026 75