Bolt በደቡብ አፍሪካ ዮሃንስበርግ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን አገልግሎት አስፋፋ የታክሲ ጥሪ አገልግሎት ሰጪው Bolt በደቡብ አፍሪካ ዮሃንስበርግ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ (EV) አገልግሎት ዘርፉን ይፋ አደረገ። ኩባንያው ለዚህ አገልግሎት ትግበራ ከደቡብ አፍሪካ የሜተር ታክሲ እና የኢ-ሀይሊንግ ማህበር (SAMTEA) እና ከቻይናው የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ አምራች BYD ጋር በትብብር እየሰራ ይገኛል። SAMTEA በ Bolt ፕላትፎርም ላይ የሚሰማሩትን የኤሌክትሪክ ተሽከ…
October 22, 2026 14