የናይጄሪያ የፊንቴክ ኩባንያዎች በአገሪቱ የአክሲዮን ገበያ (NGX) ላለመመዝገብ የመረጡበት ምክንያት ተገለጸ… — ENX (Tech) — TG.ME

የናይጄሪያ የፊንቴክ ኩባንያዎች በአገሪቱ የአክሲዮን ገበያ (NGX) ላለመመዝገብ የመረጡበት ምክንያት ተገለጸ

የናይጄሪያ ግዙፍ የፊንቴክ ኩባንያዎች በሀገሪቱ የአክሲዮን ገበያ (NGX) ላይ አክሲዮኖቻቸውን ከማቅረብ እና ከመመዝገብ ተቆጥበዋል። ዘገባው እነዚህ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች የአክሲዮን ገበያውን ለመቀላቀል ፈቃደኛ ያልሆኑበትን ዋና ዋና ምክንያቶች ይዳስሳል።

🔗 Businessday NG
#Fintech #Nigeria #NGX
October 13, 2026 55