በአፍሪካ የስማርትፎን ምርት ከሙሉ ማኑፋክቸሪንግ ይልቅ በኤሴምብሊንግ እየተተካ ነው በሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት የስማርትፎን ሙሉ በሙሉ በሀገር ውስጥ የማምረት እቅድ ከአለም አቀፍ የቴክኖሎጂ አቅርቦት ሰንሰለት እና ከከፍተኛ ወጪ ጋር ተያይዞ ተዳክሟል። በሩዋንዳ የመንግስት መረጃ መሰረት ስማርትፎንን በሀገር ውስጥ ማምረት ወይም መገጣጠም ከተሰናዱ ስልኮች ገቢ ጋር ሲነጻጸር የ5% ተጨማሪ ወጪ ያስከትላል። እንደ ኬንያ እና ግብፅ ያሉ ሀገራት ሙሉ ምርት ከመጀመር ይ…
October 22, 2026 12