ሩፋኤል ብዬ🌼 ሩፋኤል ብዬ ስጠራው ሚስጥሬን ሁሉ ሳወራው ትላንት የረዳኝ ጸሎትህ ዛሬም ይድረሰኝ ለልጅህ/2/… — ማኅበረ ኤዶምያስ ጠቅላላ መንፈሳዊ ማኅበር — TG.ME

🌼ሩፋኤል ብዬ🌼

ሩፋኤል ብዬ ስጠራው ሚስጥሬን ሁሉ ሳወራው
ትላንት የረዳኝ ጸሎትህ ዛሬም ይድረሰኝ ለልጅህ/2/

ሩፋኤል ብዬ  አንደበቴ ለምዶት ስምህን
ሩፋኤል ብዬ  ልጅነቴ  ቀምሶት ፍቅርህን
ሩፋኤል ብዬ የህይወቴ ቅጥር ሲላላ
ነፍሴ ትጮሀለች ሩፋኤል ሩፋኤል ብላ          
አዝ

ሩፋኤል ብዬ ከአምላኬ ስትላክ ለምህረት
ሩፋኤል ብዬ ስትጠብቀኝ ቀንና ለሊት
ሩፋኤል ብዬ ባስከፋህ በትግስት እለፈኝ
ምልጃህ እረድኤት ያግዘኝ እኔን ይደግፈኝ        
አዝ

ሩፋኤል ብዬ ህመሜ እንዳይጸና ክፋቱ
ሩፋኤል ብዬ መድሐኒት እንዲሆን ሀሞቱ
ሩፋኤል ብዬ  ካጠገቤ እንዳትርቅ ከጎኔ
ትዳሬ እንዲጸና ሩፋኤል እንዲበራ አይኔ         
አዝ

ሩፋኤል ብዬ ከአምላኬ ስትላክ ለምህረት
ሩፋኤል ብዬ ስትጠብቀኝ ቀንና ለሊት
ሩፋኤል ብዬ ባስከፋህ በትግስት እለፈኝ
ምልጃህ እረድኤት ያግዘኝ እኔን ይደግፈኝ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
   •➢ ሼር // SHARE
👇👇👇

@edomiyass21
@edomiyass21
@edomiyass21
♡ሩፋኤል ብዬ♡
🥰3
September 4, 2026 131 3