ለቀናት በጌዲኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ይርጋጨፌ ወረዳ የነበረንን አገልግሎት ጨርሰን በሰላም ወደመጣንበት… — ማኅበረ ኤዶምያስ ጠቅላላ መንፈሳዊ ማኅበር — TG.ME

ለቀናት በጌዲኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ይርጋጨፌ ወረዳ የነበረንን አገልግሎት ጨርሰን በሰላም ወደመጣንበት ወደ አዲስ አበባ እየተመለስን ነው ።

በነበረው አገልግሎቶች ላይ ላሳየኸን ጥምረትና እንክብካቤ ክብረት ያድልልን
ዲያቆን ዮሐንስ @dillayd
🙏1
September 3, 2026 313