🚨 ቶተንሀሞች በክለባቸው አጀማመር ደስተኛ አይደሉም። በሮቤርቶ ዴዘርቢ ላይም ጫና ከወዲሁ እያደገ ይገኛል።
በሶስት ጨዋታ ምንም ያላሸነፉት ሮቤርቶ ዴዘርቢ ቦታቸው ከአስተማምኝነት የራቀ ነው። በቀጣይ ሳምንት መጨረሻ ኤቨርተንን ሲገጥሙ ከተሸነፉ ደግሞ ስራቸ ላይ የበለጠ ጫና ሊፈጥር ይችላል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport

5
1September 6, 2026 843