ፌዴሪኮ ኬሳ በሊቨርፑል የሚያገኝ ዕድል እንደተገደበ ከቀረ በጥር የዝውውር መስኮት ከሊቨርፑል ለመልቀቅ ሊገፋ… — Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹 — TG.ME

🚨 ፌዴሪኮ ኬሳ በሊቨርፑል የሚያገኝ ዕድል እንደተገደበ ከቀረ በጥር የዝውውር መስኮት ከሊቨርፑል ለመልቀቅ ሊገፋ ይችላል።

የ28 ዓመቱ ተጫዋች በተከታታይ ዓመት ከሊቨርፑል የቻምፕዮንስሊግ ስኳድ ውጪ መሆኑ ይታወቃል።

ተጫዋቹ አሁን ላይ ለቦታው መፋለም ይፈልጋል ነገርግን በአንዶኒ ኢራዮላ ስር መደበኛ ደቂቃ ካላገኘ ይህ አቋሙ ሊለወጥ ይችላል።

[Footyinsider]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4❤2
September 8, 2026 733