🚨 NEW;-
ሊቨርፑሎች ከ ተርኪሽ ኤርላይንስ ጋር ሬኮርድ በሆነ ስምምነት 300 ሚልዮን ፓውንድ በሚያስገኝላቸው ስምምነት የማልያ ስፖንሰርሺፕ ስምምነት ለመፈፀም ከስምምነት ደርሰዋል።
የአምስት ዓመት ስምምነች ሲሆን በቀጣይ የውድድር ዓመት ይጀምራል።
በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ ውዱ የማልያ ፊት ለ ፊት ስፖንሰር ስምምነት እንደሚሆን በክለቡ ታምኗል።
➛ [nytimes]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport

4
3September 8, 2026 784