ሪቻርልሰን ትራብዞንስፖርን ለመቀላቀል ተስማምቷል። ቡድኑን ሲቀላቀል አሁን ከሚያገኘው ሶስት እጥፍ ደሞዝ… — Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹 — TG.ME

🚨 ሪቻርልሰን ትራብዞንስፖርን ለመቀላቀል ተስማምቷል። ቡድኑን ሲቀላቀል አሁን ከሚያገኘው ሶስት እጥፍ ደሞዝ የሚያገኝም ይሆናል።

ስፐርስ የ15 እና የ20 ሚልዮን ፓውንድ ሁለት ጥያቄ ውድቅ አድርገዋል አዲስ ጥያቄ በቅርቡ ይቀርባል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
September 2, 2026 1.1K