ሉካ ሞድሪች ከ ኪልያን ኤምባፔ ፣ ሮድሪ ፣ ጁድ ቤሊንግሀም መካከል ማን ባሎንዶሩን ሊበላ እንደሚችል ተጠይቆ… — Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹 — TG.ME

🚨 ሉካ ሞድሪች ከ ኪልያን ኤምባፔ ፣ ሮድሪ ፣ ጁድ ቤሊንግሀም መካከል ማን ባሎንዶሩን ሊበላ እንደሚችል ተጠይቆ ለመምረጥ ፍቃደኛ ሳይሆን ቀርቷል።

"አላውቅም። ማንንም መጥራት አልፈልግም ወይም እንትና በጣም ይገባዋል ማለት አልፈልግም። የትኛውንም ስም አለመጥራትን እመርጣለሁ።"

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
❤1
September 6, 2026 691