Forwarded fromYOyo Naniሰላም ቤተሰቦች ይሔ መኪና የሠሌዳ ቁጥር 76328 ብርጭቆ 40/60 ማርያም ቤተክርስቲያን በር ላይ አቁመነው 6:45 ቅዳሴ ለማስቀደስ ገብተን 9 ሰዓት ስንወጣ ከቆመበት ቦታ ተወስዶብናል በመንገዳችሁ ያያቸሁ ካላችሁ ብታሳውቁን ወሮታውን እንከፍላለን 091117787509082124780912770964t.me/driversByDrivers/2493TranslateAugust 17, 2026 674 3