የመስከረም ወር ንባብ 6 ቀን ብቻ ቀረው!!! መጽሐፉን ለማንበብ ከአሁኑ በመመዝገብ ራሳችሁን አዘጋጁ፡፡… — Dr. Eyob Mamo — TG.ME

የመስከረም ወር ንባብ 6 ቀን ብቻ ቀረው!!!

መጽሐፉን ለማንበብ ከአሁኑ በመመዝገብ ራሳችሁን አዘጋጁ፡፡

የንባብ ወር - መስከረም / 2019

ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ - “ትኩረት”

ንባቡ የሚጀመርበት ቀን - መስከረም 1 / 2019

ንባቡ የሚጠናቀቅበት ቀን - መስከረም 30 / 2019

ይህንን Book Club ለመቀላቀል፡- በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡

Join now!!!
👍12❤1
September 4, 2026 4.1K 3 1