ጊዜ ብቻ የሚያስተምራችሁ ነገሮች አሉ! ጊዜ ብቻ የሚያስተምራችሁን ነገሮች በሌላ በምንም መልኩ አትማሯቸውም፡፡… — Dr. Eyob Mamo — TG.ME

ጊዜ ብቻ የሚያስተምራችሁ ነገሮች አሉ!

ጊዜ ብቻ የሚያስተምራችሁን ነገሮች በሌላ በምንም መልኩ አትማሯቸውም፡፡ ስለሆነም፣ “አሁን የገባኝ ነገር ያን ጊዜ ገብቶኝ ቢሆን ኖሮ” በማለት ራሳችሁን አትኮንኑ፡፡

የገባችሁን ነገርና የተማራችሁትን ትምህርት ይዛችሁና አድጋችሁበት ወደ ፊት!

https://t.me/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
👍44❤23
September 3, 2026 3.2K 1 12