ባለፈው ኃሙስ የጀመረው የአመራር እውነታዎች እና ልምምዶች” (Leadership Facts and… — Dr. Eyob Mamo — TG.ME

ባለፈው ኃሙስ የጀመረው የአመራር እውነታዎች እና ልምምዶች” (Leadership Facts and Practices) የተሰኘው ስልጠኛ ዛሬ ሁለተኛ ክፍል ይቀጥላል፡፡

ያለፈው አምጧችሁ ከሆነና መሰልጠን ከፈለጋችሁ ዛሬ መቀላቀል ትችላላችሁ፡፡

ያለፈው ክፍለ ጊዜ voice recording and PDF note የ telegram ቡድኑን ስትቀላቀሉ ይገኛል፡፡ እሱን መከታተልና ለቀሩት ክፍለ-ጊዜዎች መዘጋጀት ይቻላል፡፡
 
የስልጠናው ርእስ፡- “የአመራር እውነታዎች እና ልምምዶች” (Leadership Facts and Practices)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ online (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- ነሃሴ 14፣ ነሃሴ 21 እና ነሃሴ 28 (ሶስት የነሃሴ ወር ኃሙሶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአራቱም ኃሙስ ምሽቶች ከ3፡00 እስከ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

ገለጻ:-

💡 ራስን መምራት (Leading Self) - ራሳችሁን የመምራት ጥበብ ካላዳበራችሁ ስሜታችሁ፣ ሁኔታዎች እና ሰዎች ይመሯችኋል፡፡

💡 ሰዎችን መምራት (Leading Others) - ሰዎችን የመምራትን ብቃት ካላደበራችሁ ያላችሁ ተጽእኖ እየወረደ ይሄዳል፡፡

💡 ስራን መምራት (Leading Work) - ስራችሁን የመምራት ክህሎት ካላዳበራችሁ ስኬታማነታችሁ እየደከመ ይሄዳል፡፡
 
በዚህ ስልጠና ለመሳተፍ፡- በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡

Join now!!!
❤42👍5🔥1
August 27, 2026 7.6K 4 4