የመስከረም ወር Book Reading Challenge with Dr. Eyob
ለመስከረም ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “ትኩረት” የተሰኘው ነው፡፡
ትኩረት ሁለት ገጽታዎች አሉት፦
1. በየእለት ተግባራችን - ይህ የትኩረት ሁኔታ በየቀኑ ባለን ኑሮ ከአላማችን አንጻር መገንባትንና በየእለቱ በሚከሰቱ ሁኔታዎች ሃሳባችን እንዳይበታተን የመጠበቃችንን ሁኔታ ያመለክታል፡፡
2. አጠቃላይ የሕይወት ዘይቤ - ይህ የትኩረት ሁኔታ ለአጠቃላይ የሕይወታችን እድገትና ለስኬታማነታችን ከማይጠቅሙ የሕይወት ዘይቤዎችና ልምምዶች ላይ ትኩረታችንን በማንሳት ወደ ዋናውና ወደ አስፈላጊው ዓላማችን ማዞርን ያመለክታል፡፡
መጽሐፉን ለማንበብ ከአሁኑ በመመዝገብ ራሳችሁን አዘጋጁ፡፡
የንባብ ወር - መስከረም / 2019
ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ - “ትኩረት”
ንባቡ የሚጀመርበት ቀን - መስከረም 1 / 2019
ንባቡ የሚጠናቀቅበት ቀን - መስከረም 30 / 2019
ይህንን Book Club ለመቀላቀል፡- በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡
Join now!!!

58
8
3August 24, 2026 8.4K 11 6