ስራን በስኬታማነት መምራት
“መሪ ማለት ሰዎችን ማደራጀት፣ ሀብትና ኃይልን ማስተባበር፣ ቡድኑም ዓላማውን እንዲያሳካ መርዳት ነው” - Unknown Source
ራሱን በትክክለኛው መርህ መምራት የቻለ እና ከዚያ ተነስቶ በሰዎች ላይ መልካም ተጽእኖ ማምጣት የቻለ ሰው ይህ ብቃቱ ለስራ መነሳሳትን ይሰጠዋል፣ አልፎም የሚሰራውን ማንኛውም ስራ ስኬታማ በሆነ መልኩ የመስራት አቋም ደረጃ ያደርሰዋል፡፡ ስለሆነም፣ ዓላማን የመያዝ፣ አቅጣጫን የማስቀመጥ፣ የስራ ሂደትን የማደራጀት፣ ስልት የመዘርጋት እና ስራን በስኬታማነት ወደ ፊት የማስኬድ ብቃት ወደመለማመድ እያደገ ይሄዳል፡፡ ይህ ብቃቱ ደግሞ የአመራር ተጽእኖውን ሙሉ ያደርገዋል፡፡
ባለፈው ኃሙስ ምሽት የተጀመረውና ለሁለት ተጨማሪ ኃሙስ ምሽቶች የሚቀጥለው ስልጠና ከሚያብራራቸው እውነታዎች አንዱ ይህ ራስን የመምራት ዘርፍ ነው፡፡
ስልጠናውን ለመቀላቀል ከፈለጋችሁ ያመለጣችሁን ክፍል በድምጽ እና በጽሑፍ ግሩፑ ውስጥ ታገኛላችሁ፡፡
የስልጠናው ርእስ፡- “የአመራር እውነታዎች እና ልምምዶች” (Leadership Facts and Practices)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ online (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ነሃሴ 14፣ ነሃሴ 21 እና ነሃሴ 28 (ሶስት የነሃሴ ወር ኃሙሶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአራቱም ኃሙስ ምሽቶች ከ3፡00 እስከ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
በዚህ ስልጠና ለመሳተፍ፡- በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡
Join now!!!

35
17
1August 23, 2026 8.2K 7 15