በዲላ ዩኒቨርሲቲ 11 ፕሮግራሞችን በሀገር አቀፍ ደረጃ እውቅና እንዲያገኙ ለማድረግ እየተሰራ ነው።
ከየትምህርት ክፍሎቹ የተውጣጡ መምህራን ስልጠና በመውሰድ ላይ ይገኛሉ። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ቶሎሳ ዳዲ (ዶ/ር) በስልጠናው ቦታ በመገኘት ሂደቱን የተመለከቱ ሲሆን፣ መምህራኖቹ ጠንክረው እንዲሰሩ በማበረታታት ዩኒቨርሲቲው አስፈላጊውን ሁሉ ድጋፍ እንደሚያደርግ አረጋግጠውላቸዋል።
#የአረንጓዴው_ምድር_ዩኒቨርሲቲ!
14August 14, 2026 4.7K 5