አዲስ ማስታወቂያ📢 =====*****===== በዲላ ዩኒቨርሲቲ የፈተና ማዕከል ለተመደባችሁ የድህረ ምረቃ… — Dilla University Official — TG.ME

🔔አዲስ ማስታወቂያ📢
=====*****=====

በዲላ ዩኒቨርሲቲ የፈተና ማዕከል ለተመደባችሁ የድህረ ምረቃ መግብያ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ

በዩኒቨርሲቲው የምትፈተኑ ተፈታኞች በቀን 20/12/2018ዓ.ም ከጧቱ 3:00 ጀምሮ እስከ 6:00 ባለው ጊዜ ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ለፈተናው እንድትዘጋጁ ስንል እናሳስባለን።

#የአረንጓዴው_ምድር_ዩኒቨርሲቲ
#UniversityOfTheGreenland
#NGATEXAM
❤8👍3
August 25, 2026 3.3K 6