Waldaa Barsiisota A/C/Botor (Chora Botor Teachers Association): post #888 — TG.ME

Forwarded fromAWAwel Jemal
ይድረስ ለተከበሩ የኢትዮጵያ የት/ት ሚኒስቴር። ጉዳዪ የምህራን የክረምት ስልጠናን ይመለከታል። 2012 አም COVID 19 መላው አለምን ሲዘጋ ስልጠና ተቋርጦ ዘንድሮ ከ6 አመት በኋላ ተጀመረ ጥሩ ነዉ። ባለፉት 6 አመታት የሁለተኛ ደረጄ መምህራን ቅጥር አልቆም እነዚህ መምህራን PGDT አልወሰዱም ።ለምሳሌ 1.Curriculum studies 2. Educational psychology 3. Subject area method 1  4.Educational Organization and management  5.Action research 6.Educational measurement and Evaluation  7.Special need Education 8.Subjet area method 2
በዚህ ምክንያ ምን ተከሰተ
1,መምሩ ባልተሰጠው የትምህርት እድል መደበኛ የደረጃ እድገት መከልከል
2.ያለ Pedagogical knowledge  ማስተማር
3.Moral first degree salary's  all most lesthan deploma Teachers  በተደጋጋሚ  በኢመማ መድረክ ተጠይቋል No answer .