Coffee House ለመጀመር የሚያስችል ተግባራዊ መመሪያ
Download ማድረጊያ ሊንክ - https://ye-buna.com/habeshafit?ref=product_detail&product=6a919223f3f22_habeshafit
በመመሪያው ውስጥ፦
- የሚያስፈልጉ ዕቃዎች ዝርዝር
- ለመጀመር የሚያስፈልገው ካፒታል
- የመነሻ ወጪዎች ዝርዝር
- የ 2 ወር የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች
- የሚጠበቀው የወር ገቢና ትርፍ
- የBreak-Even ስሌት እና ሌሎችም
የቡና ቤት ለመክፈት ምን ያህል ገንዘብ እንደሚፈልግ ብቻ ሳይሆን፣ የት መክፈት እንዳለብዎት፣ ምን መግዛት እንዳለብዎት፣ ወጪዎችዎን እንዴት መቆጣጠር እንዳለብዎት እና ንግዱ ትርፋማ ለመሆን ምን ያህል መሸጥ እንዳለበት በተግባር የሚያሳይ መመሪያ ነው።
Download ለማድረግ ፡
https://ye-buna.com/habeshafit?ref=product_detail&product=6a919223f3f22_habeshafit


